እርስዎ ይህን ድረገጽ እንዴት እንደሚያስሱት መረጃ ለመሰብሰብ በድረገጹ አማካኝነት በኮምፒውተርዎ ላይ አነስተኛ ፋይሎች (‹ኩኪዎች› በመባል ይታወቃሉ) ይቀመጣሉ። ጥቅም ላይ ስለሚውሉት ኩኪዎች፣ ለምን እንደሚጠቅሙ እና መቼ ጊዜያቸው እንደሚያልፍ የበለጠ ይወቁ።
የድረገጽ አጠቃቀምን የሚለኩ ኩኪዎች
የሚከተሉት የGoogle Analytics ወይም የGoogle Analytics 4 ኩኪዎች እርስዎ ይህን ድረገጽ እንዴት እንደሚጠቀሙበት መረጃ ለመሰብሰብ ይጠቅማሉ፦
| ስም | ዓላማ | አገልግሎቱ የሚያበቃበት ቀን |
| _ga | እነዚህ ቀደም ሲል ድረገጹን የጎበኙት መሆን አለመሆኑን በመከታተል GOV.UK ን እና ሌሎች የመንግስት የዲጂታል አገልግልቶችን ምን ያህል ሰዎች እንደጎበኙ ለመቁጠር ያግዙናል | 14 ወራት |
| _gid | እነዚህ ቀደም ሲል ድረገጹን የጎበኙት መሆን አለመሆኑን በመከታተል GOV.UK ን እና ሌሎች የመንግስት የዲጂታል አገልግልቶችን ምን ያህል ሰዎች እንደጎበኙ ለመቁጠር ያግዙናል | 24 ሰዓታት |
| _gat | የገጽ እይታ ጥያቄዎች የሚቀርቡባቸውን ፍጥነቶች ለማስተዳደር ጥቅም ላይ ይውላሉ | 10 ደቂቃዎች |
የግላዊነት ማሳወቂያው Google Analytics ወይም Google Analytics 4 ኩኪዎችን በመጠቀም ስለሚሰበሰበው ውሂብ ተጨማሪ መረጃ አለው። የGoogleን የውሂብ ተግባራት በGoogle Analytics ወይም በGoogle Analytics 4 ውስጥ አጠቃላይ መረጃ ማንበብ ይችላሉ።
በተጨማሪም Google Analytics በፍላጎት የመተው የአሳሽ ተጨማሪን በመጫን Google Analytics ወይም Google Analytics 4 ኩኪዎችን በፍላጎትዎ መተው ይችላሉ።
አስፈላጊ ኩኪዎች
ይህን ድረገጽ ሲጎበኙ ኩኪዎችን እንዲቀበሉ፣ ውድቅ እንዲያደርጉ ወይም ቅንብሮችዎን እንዲገመግሙ የሚጋብዝ የጽሁፍ መረጃ ሊመለከቱ ይችላሉ። ይህን ያዩት መሆኑን ኮምፒውተርዎ እንዲያውቅ እና ወደፊት በድጋሚ እንዳያሳይዎ እንዲሁም የእርስዎን ቅንብሮች ለማስቀመጥ ኩኪዎችን እናቀናብራለን።
| ስም | ዓላማ | አገልግሎቱ የሚያበቃበት ቀን |
| CookieControl | ይህ ኩኪ ተጠቃሚው/ዋ ስለ ኩኪዎች ያሏቸውን ምርጫዎች ለማስታወስ ጥቅም ላይ ይውላል። ተጠቃሚዎች ቀደም ሲል ምርጫቸውን ያሳወቁ ሲሆን፣ የተጠቃሚው ምርጫዎች በዚህ ኩኪ ውስጥ ይቀመጣሉ። | 90 ቀናት |
| pll_language | ተጠቃሚው ወደ ድረገጹ ሲመለሱ የመረጡትን ቋንቋ ለማስታወስ እና በሌላ መንገድ ማግኘት በማይቻልበት ጊዜ የቋንቋ መረጃውን ለማግኘት Polylang ይህን ኩኪ ያቀናብራል። | 1 ዓመት |
በዚህ ማሳወቂያ ላይ የሚኖሩ ለውጦች
ይህ ማሳወቂያ ከጊዜ ጊዜ ሊቀየር ይችላል። ይህ በሚሆንበት ሁኔታ፣ በዚህ ገጽ ግርጌ «ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው» በሚል የሚጠቀሰው ቀን ይቀየራል። በዚህ የግላዊነት ማሳወቂያ ላይ የሚኖሩ ማናቸውም ለውጦች በእርስዎ እና በውሂብዎ ላይ ወዲያውኑ ተፈጻሚ ይሆናሉ።
ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው 13 ፌብሩወሪ2024