Skip to main content

Cookie Notice

እርስዎ ይህን ድረገጽ እንዴት እንደሚያስሱት መረጃ ለመሰብሰብ በድረገጹ አማካኝነት በኮምፒውተርዎ ላይ አነስተኛ ፋይሎች (‹ኩኪዎች› በመባል ይታወቃሉ) ይቀመጣሉ። ጥቅም ላይ ስለሚውሉት ኩኪዎች፣ ለምን እንደሚጠቅሙ እና መቼ ጊዜያቸው እንደሚያልፍ የበለጠ ይወቁ።

የድረገጽ አጠቃቀምን የሚለኩ ኩኪዎች

የሚከተሉት የGoogle Analytics ወይም የGoogle Analytics 4 ኩኪዎች እርስዎ ይህን ድረገጽ እንዴት እንደሚጠቀሙበት መረጃ ለመሰብሰብ ይጠቅማሉ፦

ስምዓላማአገልግሎቱ የሚያበቃበት ቀን
_gaእነዚህ ቀደም ሲል ድረገጹን የጎበኙት መሆን አለመሆኑን በመከታተል GOV.UK ን እና ሌሎች የመንግስት የዲጂታል አገልግልቶችን ምን ያህል ሰዎች እንደጎበኙ ለመቁጠር ያግዙናል14 ወራት
_gidእነዚህ ቀደም ሲል ድረገጹን የጎበኙት መሆን አለመሆኑን በመከታተል GOV.UK ን እና ሌሎች የመንግስት የዲጂታል አገልግልቶችን ምን ያህል ሰዎች እንደጎበኙ ለመቁጠር ያግዙናል24 ሰዓታት
_gatየገጽ እይታ ጥያቄዎች የሚቀርቡባቸውን ፍጥነቶች ለማስተዳደር ጥቅም ላይ ይውላሉ10 ደቂቃዎች

የግላዊነት ማሳወቂያው Google Analytics ወይም Google Analytics 4 ኩኪዎችን በመጠቀም ስለሚሰበሰበው ውሂብ ተጨማሪ መረጃ አለው። የGoogleን የውሂብ ተግባራት በGoogle Analytics ወይም በGoogle Analytics 4 ውስጥ አጠቃላይ መረጃ ማንበብ ይችላሉ።

በተጨማሪም Google Analytics በፍላጎት የመተው የአሳሽ ተጨማሪን በመጫን Google Analytics ወይም Google Analytics 4 ኩኪዎችን በፍላጎትዎ መተው ይችላሉ።

አስፈላጊ ኩኪዎች

ይህን ድረገጽ ሲጎበኙ ኩኪዎችን እንዲቀበሉ፣ ውድቅ እንዲያደርጉ ወይም ቅንብሮችዎን እንዲገመግሙ የሚጋብዝ የጽሁፍ መረጃ ሊመለከቱ ይችላሉ። ይህን ያዩት መሆኑን ኮምፒውተርዎ እንዲያውቅ እና ወደፊት በድጋሚ እንዳያሳይዎ እንዲሁም የእርስዎን ቅንብሮች ለማስቀመጥ ኩኪዎችን እናቀናብራለን።

ስምዓላማአገልግሎቱ የሚያበቃበት ቀን
CookieControlይህ ኩኪ ተጠቃሚው/ዋ ስለ ኩኪዎች ያሏቸውን ምርጫዎች ለማስታወስ ጥቅም ላይ ይውላል። ተጠቃሚዎች ቀደም ሲል ምርጫቸውን ያሳወቁ ሲሆን፣ የተጠቃሚው ምርጫዎች በዚህ ኩኪ ውስጥ ይቀመጣሉ።90 ቀናት
pll_languageተጠቃሚው ወደ ድረገጹ ሲመለሱ የመረጡትን ቋንቋ ለማስታወስ እና በሌላ መንገድ ማግኘት በማይቻልበት ጊዜ የቋንቋ መረጃውን ለማግኘት Polylang ይህን ኩኪ ያቀናብራል።1 ዓመት

በዚህ ማሳወቂያ ላይ የሚኖሩ ለውጦች

ይህ ማሳወቂያ ከጊዜ ጊዜ ሊቀየር ይችላል። ይህ በሚሆንበት ሁኔታ፣ በዚህ ገጽ ግርጌ «ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው» በሚል የሚጠቀሰው ቀን ይቀየራል። በዚህ የግላዊነት ማሳወቂያ ላይ የሚኖሩ ማናቸውም ለውጦች በእርስዎ እና በውሂብዎ ላይ ወዲያውኑ ተፈጻሚ ይሆናሉ።

ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው 13 ፌብሩወሪ2024